የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በቀቤና ልዩ ወረዳ ምልከታ እያደረገ ነው
ምክር ቤቱ አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን ታች ድረስ በመውረድ የድጋፍና ክትትል ስራዎችን እየሰራ ይገኛል።
በዚህም የቋሚ ኮሚቴው ሰብሳቢ አቶ ግዛቸው ዋሌራ በልዩ ወረዳው የጤናና የትምህርት ተቋማት እንዲሁም የባህል ጉዳዮችን እየተመለከቱ ነው።
ሰብሳቢው በቀቤና ልዩ ወረዳ አልቢር ሀሰን ዑንጃሞ ጤና ጣቢያ የሚሰጠውን አገልግሎት ተመልክተዋል።
በምልከታቸው የእናቶች የወሊድ አገልግሎት ና አጠቃላይ የጤና ጣቢያው የስራ እንቅስቃሴ ምልከታ ተደርጎበታል።
ዘጋቢ: ባዬ በልስቲ

More Stories
ህዝበ ሙስሊሙ የመውሊድ በዓልን ሲያከብር በብዝሃነት ውስጥ የሚንፀባረቁ የመረዳዳትና የአብሮነት በጎ እሴቶችን ይበልጥ በማጠናከር ሊሆን እንደሚገባ ተገለጸ
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ኃላፊና የየዞን ከፍተኛ አመራሮች በሣውላ ማረሚያ ተቋም አረንጓዴ አሻራቸውን በማኖር ልዩ ልዩ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ
በጌዴኦ ዞን ይርጋጨፌ ወረዳ የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ምርመራ እና ልየታ ተካሄደ