የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የብሔረሰቦች ምክር ቤት ምስረታ እየተካሄደ ነው

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የብሔረሰቦች ምክር ቤት ምስረታ እየተካሄደ ነው

ሀዋሳ፡ ጷጉሜ 04/2015 ዓ.ም (ደሬቴድ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የብሔረሰቦች ምክር ቤት ምስረታ በኮንሶ ዞን ካራት ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ፣ የክልሉና የዞን ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የሚመለከታቸዉ ባለድርሻ አካላትና ተጋባዥ እንግዶች በምስረታው በዓል ላይ እየተሳተፉበት ይገኛሉ።

ዘጋቢ ፡ ብዙነሽ ዘውዱ