በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህግ ተርጓሚው አካል እና ሌሎች ቢሮዎች ይፋዊ ስራ ማስጀመሪያ በሃላባ ዞን እየተከናወነ ነው

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህግ ተርጓሚው አካል እና ሌሎች ቢሮዎች ይፋዊ ስራ ማስጀመሪያ በሃላባ ዞን እየተከናወነ ነው

ሀዋሳ፡ ጷጉሜ 04/2015 ዓ.ም (ደሬቴድ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የህግ ተርጓሚው አካል እና ሌሎች ቢሮዎች ይፋዊ ስራ ማስጀመሪያ በሃላባ ዞን እየተከናወነ ነው።

የህግ ተርጓሚው መቀመጫ ማዕከል የሆነችው ሃላባ ዞን እንግዶቿን በደማቅ ስነ ስርዓት ተቀብላለች።

ዘጋቢ: ሲሳይ ደበበ