በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በወልቂጤ ከተማ ይፋዊ የመንግስት ተቋማት ስራ ማስጀመሪያ በዛሬ ዕለት ይከናወናል

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በወልቂጤ ከተማ ይፋዊ የመንግስት ተቋማት ስራ ማስጀመሪያ በዛሬ ዕለት ይከናወናል

ሀዋሳ፡ ጳጉሜ 04/2015 ዓ.ም (ደሬቴድ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በወልቂጤ ከተማ ይፋዊ የመንግስት ተቋማት ስራ ማስጀመሪያ በዛሬ ዕለት ይከናወናል፡፡

የክልል ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በመገኛት ይፋዊ የመንግስት ተቋማት ስራ ማስጀመሪያ ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ይፋዊ ስራ ማስጀመሪ በማስመልከት የማርሽ ባንድ በከተማው የተለያዩ ትርኢቶችን በማቅረብ ላይ ይገኛሉ።

በዛሬ ዕለት ስራ የሚጀምረው የመንግስት ተቋማት ህግ አውጭና የመስረተ ልማት ክላስተር  በመባል ወደ ስራ እንደሚገባ ማወቅ ተችሏል።

ዘጋቢ፡ ፋሲል ኃይሉ