የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ለ250 አነስተኛ የደመወዝ ተከፋይ ሰራተኞች ማዕድ አጋራ

የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት ለ250 አነስተኛ የደመወዝ ተከፋይ ሰራተኞች ማዕድ አጋራ

ሀዋሳ፡ ጳጉሜ 03/2015 ዓ.ም (ደሬቴድ) የጠቅላይ ሚኒስቴር ጽ/ቤት የበጎነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ለ250 አነስተኛ የደመወዝ ተከፋይ ሰራተኞች ማዕድ አጋራ፡፡

“የበጎነት ቀንን ምክንያት በማድረግ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ጽ/ቤቱ ለሚያሳድጋቸው ህጻናት እና 250 አነስተኛ ደመወዝ ተከፋይ ሰራተኞች ለአመት በአል መዋያ ማእድ ማጋራት ተካሂዷል” ማለቱን ከጠቅላይ ሚኒስቴር ጽቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡