የመሥዋዕትነት ቀን በሆሳዕና ከተማ እየተከበረ ነው

የመሥዋዕትነት ቀን በሆሳዕና ከተማ እየተከበረ ነው

ሀዋሳ: ጳጉሜ 02/2015 ዓ.ም (ደሬቴድ) የመስዋዕትነት ቀን በሆሳዕና ከተማ በጀግናው የኮሎኔል በዛብህ ጴጥሮስ አደባባይ እየተከበረ ይገኛል፡፡

እለቱ በመስዋዕት ሀገርን ያፀኑ ጀግኖች ታስበው የሚውሉበት ነው::

ዘጋቢ: ማሬ ቃጦ