በሀገረ መንግስት ግንባታ ላይ ያተኮረ የወጣቶች የውይይት መድረክ በሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነው

በሀገረ መንግስት ግንባታ ላይ ያተኮረ የወጣቶች የውይይት መድረክ በሶዶ ከተማ እየተካሄደ ነው

ሀዋሳ፡ ነሀሴ 30/2015 ዓ.ም (ደሬቴድ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ወጣቶችና ስፓርት ቢሮ ለሀገረ መንግስት ግንባታ፣ ለዘላቂ ሰላምና ብልጽግና የወጣቱ ሚና የጎላ ነው በሚል መሪ ቃል በወላይታ ሶዶ ከተማ የውይይት መድረክ እያካሄደ ይገኛል፡፡

ከሁሉም ዞኖችና ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ ወጣቶች በውይይቱ እየተሳተፉ ነው፡፡

ዘጋቢ፡ ሀብታሙ እንግዳው