ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ በዲላ ከተማ የተመደቡ የክልል ቢሮዎችን በመክፈት በይፋ ስራ አስጀመሩ

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ በዲላ ከተማ የተመደቡ የክልል ቢሮዎችን በመክፈት በይፋ ስራ አስጀመሩ

ሀዋሳ፡ ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (ደሬቴድ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ በዲላ ከተማ የተመደቡ የክልል ቢሮዎችን በመክፈት በይፋ ስራ አስጀመሩ።

የቢሮ ርክክብ በተደረገበት ወቅት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ህዝብ መዝሙር በመዘመር የፌደራልና የክልሉ ሰንደቅ አላማ የመስቀል መርሐ ግብርም ተካሂዷል።

ዘጋቢ፡ አብደላ በድሩ