የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት የተለያዩ ሹመቶችን ሠጠ

ሀዋሳ፡ ነሐሴ 28/2015 ዓ.ም (ደሬቴድ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት በተለያዩ ቢሮዎች በኃላፊነት ለሚሠሩ የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሠጥቷል።

በዚህም መሠረት፦

1/ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ – አቶ ዘሪሁን እሸቱ

2/ ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ ኃላፊ – ዶክተር አባስ መሐመድ

3/ ፋይናንስ ቢሮ ኃላፊ ፣ ወይዘሮ ዘይቱና ኢብራሂም

4/ ጤና ቢሮ ኃላፊ ፣ አቶ ሺመልስ ዋንጎሮ

5/ቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ቢሮ ኃላፊ ፣ አቶ ይረጋ ሃንዲሶ

6/ ሠላመና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ፣ አቶ ተመስገን ካሳ

7/ ፐብሊክ ሰርቪስና የሰዉ ኅብት ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ገብሬ ጋግ

8/ ደንና አካበቢ ጥበቃ ቢሮ ኃላፊ አቶ ማቲዮስ አንዮ

9/ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ ዘይኔ ብልካ

10/ ሥራ እድል ፈጠራና ኢንተርፕራይዝ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ተዉፊቅ ጁሃር

11 ፍትህ ቢሮ ኃላፊ አቶ አክመል አህመዲን

12/ ፕላንና ልማት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ባዩሽ ተስፋዬ

13/ ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ዳንኤል ዳምጠዉ

14/ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሠላሞ አማዶ

15/ ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊ አቶ ሉምባ ደምሴ

16/ ሴቶችና ህፃናት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ባይዳ ሙንዲኖ

17/ ዉኃና ማዕድን ቢሮ ኃላፊ አቶ ዳዊት ኃይሉ

18/ ባህልና ቱርዝም ቢሮ ኃላፊ አቶ ሣሙኤል መንገሻ

19/ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ አምሪያ ሥራጅ ናቸዉ።