በደቡብ ሬዲዮ እና ቴለቪዥን ድርጅት ዋካ ቅርንጫፍ FM 93.4 የተመሠረተበትን 14ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ሰራተኞቹ አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ
ሀዋሳ፡ ሐምሌ 21/2015 ዓ.ም (ደሬቴድ) በደቡብ ሬዲዮ እና ቴለቪዥን ድርጅት ዋካ ቅርንጫፍ ሰራተኞች ዋካ FM 93.4 የተመሠረተበትን 14ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡
በተቋሙ ቅጥር ግቢ ለምግብነት የሚውሉ የፍራፍሬ ችግኞች የተተከሉ ሲሆን ለአካባቢ ጥበቃ የሚኖራቸው ፋይዳም ጉልህ መሆኑ ተገልጿል።
የሚድያ ተቋማት የተሰጣቸውን ተግባራት ብቻ ሳይሆን እንዲህ ባሉ ተግባራት ላይ በመሳተፍ ለሀገራዊ ጥሪ የበኩላቸውን መወጣት እንደሚገባቸው ተመላክቷል።
ዘጋቢ፡ አዲስዓለም ታዬ – ከዋካ ቅርንጫፍ
More Stories
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የመንግስት ዋና ተጠሪና የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት አቶ አለማየሁ ባውዲ በክልሉ የሚገኙ የየተለያዩ ብሔሮች ዘመን መለወጫ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ !!
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አት ደመቀ መኮንን በመንግስታቱ ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ ንግግር አደረጉ
300 ለሚሆኑ ወላጅ አጥ ተማሪዎች ኢትዮ- ቴሌኮም ሳውላ ድስትሪክት ከ270 ሺህ ብር በላይ የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ