በመስኖና ቆላማ አከባቢ ሚንስትር ኢንጂነር አይሻ መሃመድ የተመረ ልዑክ በሀዲያ ዞን በተከናወኑ የልማት ስራዎችና በክረምት ወራት በሚተገበሩ ሥራዎች ዙሪያ ውይይት እያደረገ ነው

በዞኑ በሉም መስኮች የተከናወኑ የልማት ሥራዎችም በየዘርፉ ኃላፊዎች ሪፖርት እየቀረበ ያለ ሲሆን በሪፖርቶቹ ላይ ውይይት ተደርጎ የመስክ ምልከታ እንደሚደረግም ይጠበቃል።

ዘጋቢ ፡ አለቃል ደስታ ከሆሳዕና ጣቢያችን