በዳውሮ ዞን የማረቃ ወረዳ ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው
ሀዋሳ፡ ጥቅምት 02/2014 ዓ.ም (ደሬቴድ) በዳውሮ ዞን የማረቃ ወረዳ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 6ኛ የሥራ ዘመን 23ኛ መደበኛ ጉባኤ እያካሄደ ይገኛል።
በኤች አይ ቪ ኤድስ ላይ ያለው ትኩረት መቀዛቀዙ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ኑሯቸው ላይ ተጽዕኖ እያስከተለ መሆኑን ቫይረሱ በደማቸው የሚገኝ አንዳንድ የጌሻ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ
ለ50 አመታት የዘለቀ ተምሳሌታዊ ትዳር በቦንጋ
ትዳር ከፈጣሪ ዘንድ የሚሰጥ ስጦታ ነዉ፡፡ በትዳር ጸንቶ መቆየት ደግሞ የላቀ ስጦታ ነዉ።
የምርምር ማእከላት የሚያከናውኗቸው የምርምር ተግባራት ይበልጥ ውጤታማ እንዲሆኑ የሁሉም ባለድርሻ አካላት ድጋፍና ተሳትፎ ወሳኝ ነው
ሀዋሳ፡ ጥቅምት 02/2014 ዓ.ም (ደሬቴድ) የምርምር ማእከላት የሚያከናውኗቸው የምርምርና መሰል ተግባራት ይበልጥ ውጤታማ እንዲሆኑ ለማስቻል በሚደረገው ጥረት የሁሉም ባለድርሻ አካላት ድጋፍና ተሳትፎ ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ።
Read more: የምርምር ማእከላት የሚያከናውኗቸው የምርምር ተግባራት ይበልጥ ውጤታማ እንዲሆኑ የሁሉም ባለድርሻ አካላት ድጋፍና ተሳትፎ ወሳኝ ነው