በደቡብ ኦሞ ዞን በጂንካ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ምክንያት ተነሺ የሆኑ አርሶ አደሮች በወቅቱ የተከፈለን ካሳ ክፍያና ተለዋጭ መሬት በዘርፉ የወጡ አዋጆችን ባልተከተለ መልኩ በመፈፀሙ ጉዳዩ ተጣርቶ ተገቢው ምላሽ እንዲሰጠን ሲሉ ቅሬታቸውን አቀረቡ
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ሠራተኞችና የአባል አገራት መብትና ግዴታ
ባለፈው ሳምንት ከኢትዮጵያ የተባረሩትን ሰባት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ሠራተኞችን አስመልክቶ ከተለያዩ አቅጣጫዎች አስተያየቶች እየጎረፉ ነው።
አዲሱን የትምህርት ፍኖተ ካርታን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል ተግባር ማከናወኑን የዳዉሮ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ
በተያዘው የትምህርት ዘመን በዞኑ በተመረጡ 7 ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ ይደረጋልም ተብሏል።
Read more: አዲሱን የትምህርት ፍኖተ ካርታን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል ተግባር ማከናወኑን የዳዉሮ ዞን ትምህርት መምሪያ አስታወቀ
በየአካባቢው የሚገኙ የውሃ አማራጮችን አሟጦ በመጠቀም የአርሶ አደሩን የመስኖ ልማት ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ
ሀዋሳ፡ ጥቅምት 03/2014 ዓ.ም (ደሬቴድ) በየአካባቢው የሚገኙ የውሃ አማራጮችን አሟጦ በመጠቀም የአርሶ አደሩን የመስኖ ልማት ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግ በትኩረት እንደሚሰራ የጉራጌ ዞን እርሻና ተፈጥሮ ሃብት ልማት መምሪያ ገለፀ።
Read more: በየአካባቢው የሚገኙ የውሃ አማራጮችን አሟጦ በመጠቀም የአርሶ አደሩን የመስኖ ልማት ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማሳደግ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ