መምህራን በሀገሪቱ የሚከሰቱ ቀውሶች እንዲቀረፉ የሚያደርጉት አዎንታዊ አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን የደቡብ ክልል መምህራን ማህበር አስታወቀ
Read more: መምህራን በሀገሪቱ የሚከሰቱ ቀውሶች እንዲቀረፉ የሚያደርጉት አዎንታዊ አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን የደቡብ ክልል መምህራን ማህበር አስታወቀ
1ሺ 496ኛው የመውሊድ በዓል በቤንች ሸኮ ዞን በሚዛን አማን ከተማ በድምቀት ተከበረ
ሀዋሳ፡ ጥቅምት 08/2014 ዓ.ም (ደሬቴድ) 1ሺ 496ኛው የነብዩ መሀመድ የልደት በአል መውሊድ በቤንች ሸኮ ዞን በሚዛን አማን ከተማ አላዛሃር መስጂድ በድምቀት ተከብሯል፡፡
//
Read more: 1ሺ 496ኛው የመውሊድ በዓል በቤንች ሸኮ ዞን በሚዛን አማን ከተማ በድምቀት ተከበረ
በህወሓት የሽብር ቡድን የተከፈተውን ወረራ ለመመከት ሁሉም እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ
ሀዋሳ፡ ጥቅምት 08/2014 ዓ.ም (ደሬቴድ) በህወሓት የሽብር ቡድን የተከፈተውን ወረራ ለመመከት በተለይም በአማራና በአፋር ክልሎች ሁሉም እንዲረባረብ ጥሪ ቀርቧል፡፡
ሌሎች ክልሎችም ከዚህ ቀደም ያደረጉትን አይነት ርብርብ እንዲያስቀጥሉም ተጠይቋል።
Read more: በህወሓት የሽብር ቡድን የተከፈተውን ወረራ ለመመከት ሁሉም እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ
የክልሉ ርዕሰ ከተማ ከአንድ በላይ እንደሚሆን የክልሉ ህዝበ ውሣኔ ጽ/ቤት አስታወቀ
Read more: የክልሉ ርዕሰ ከተማ ከአንድ በላይ እንደሚሆን የክልሉ ህዝበ ውሣኔ ጽ/ቤት አስታወቀ
- የደቡብ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሼህ አብዱል ከሪም ሼህ በድረዲን 1496ኛው የነብዩ መሀመድ የመውሊድ በአልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ
- በዞኑ ባለፉት ዓመታት የኢንቨስትመንት እንቅስቃሴን ለማበረታታት መንግሥት የፈጠረውን ምቹ ሁኔታ በመጠቀም በዘርፉ በተከናወኑ ተግባራት አበረታች ውጤት መመዝገቡን የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ መሀመድ ጀማል ገለጹ።
- በፌዴሬሽኑ 11ኛ ክልል ሆኖ በቅርቡ የሚመሰረተው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በቀጠናው የሚገኙ ወንድማማች ህዝቦችን እኩል ተጠቃሚነትና አብሮነት ይበልጥ ለማረጋገጥ የሚያስችል ነው ሲሉ የቤንች ሸኮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ተናገሩ
- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጎፋና የኦይዳ ህዝቦች የባህል ማዕከል ግንባታ ለማካሄድ የቦታ ርክክብ ስነ ስርዓት በወዳጅነት አደባባይ እየተካሄደ ነው