"ይህንን ህግ አለማወቅ ይቅርታ አያሰጥም"
በሀገራችንም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ደረጃውን ያልጠበቀ የጤና አገልግሎት መስጠት በህግ ያስቀጣል፡፡ የቅጣቱ ምክንያት ብቃትና የሙያ ሥነ ምግባር በጎደለው የጤና ባለሙያና ተቋም በዜጎች ላይ ጉዳት ሲደርስ በመቆየቱ ነው፡፡

Read more: ግብጽ ለመጀመሪያ ጊዜ 98 ሴት ዳኞችን ሾመች