አቃቢውን ያቀበ ማእቀብ
አቃቢውን ያቀበ ማእቀብ
ሀሳብ ውቅያኖስ ነው፤ ሰፊ የምናብ ዓለም። ይህ አንዳንዶች እንደሚሉት ሰውን ከእንስሳ የለየው፣ ጉዳዩን በጥልቀት የተገነዘቡት እንደሚገልጹት ሰውን ከሰው የለየው የእዕምሮ ድር በማንነታችን ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ቀላል ግምት የሚሰጠው አይደለም፡፡
“እንደ ሰው የሚያስብ አህያ አይቼ ባላውቅም እንደ አህያ የሚያስቡ ሰዎች ግን አጋጥመውኛል” ያለው ማን ነበር? እንደ አህያ ማሰብ ግን ምን ይመስላል? ይህን ለማወቅ የግድ እንደዛ ማሰብ ይጠበቅብን ይሆን እንዴ? እርግጥ ነው፤ ህጻን ካልሆኑ በስተቀር የእሳትን ማቃጠል ለማወቅ እሳቱን መንካት የግድ አይደለም፡፡ እኛ የሀሳባችን ውጤት ነን ይባላል፡፡
ኢትዮጵያ ታመሰግናለች!
“ከተሞቻችን በፕላን መመራት አለባቸው” - አቶ ፍስሃ ፍቾላ የስዳማ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ
Read more: “ከተሞቻችን በፕላን መመራት አለባቸው” - አቶ ፍስሃ ፍቾላ የስዳማ ክልል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ቢሮ ኃላፊ