ሥልጣን ላለማስረከብ ወይስ…
በሱዳን ከሰሞኑ የተደረገውን የመፈንቅለ መንግስት ማሳያ በማድረግ በርካቶች በአፍሪካ አሁንም ሥልጣን በዴሞክራሲያዊ መንገድ ብቻ የማስረከብ ልምድ ገና ነው ሲሉ ድርጊቱን እያወገዙት ነው፡፡ አንዳንዶች ወታደራዊ ክንፉ በሌሎች የአፍሪካ ሃገሮች እንደሚሆነው ሥልጣን ላለመልቀቅ ሲል የፈፀመው ድርጊት ነው ሲሉም ተችተውታል፡፡

“የተባባሰው አደጋ”
በሀገራችን እጅግ አሳሳቢ እና አነጋጋሪ ከሆኑት የወንጀል ድርጊቶች መካከል በአሽከርካሪዎች የሚፈጸመው ወንጀል ቀዳሚውን ሥፍራ ይይዛል፡፡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በንብረትና በሰው ላይ፣ ቢያንስ በአንደኛው ላይ አደጋ ሳይደርስ የዋለበት ቀን የለም ማለት ይቻላል፡፡
“የደፈረሽ ይውደም”
ጥበብ መፍለቂያዋና መፍሰሻዋ ብዙ ነው። ጥበብ አብዝታ ሰላምን ትሻለች፡፡ በሰላም ውስጥ ስትፈልቅ ታዝናናለች፣ መንፈስን ሀሴት ታላብሳለች፡፡ ጥበብ በችግር ውስጥም ትከሰታለች። ያኔ ደግሞ ብሶትን፣ ቁጭትን፣ ክፋትንና ጉዳትን እያስታወሰች የተሰበረን መንፈስ ታክማለች። ጥበብ በጦርነት ውስጥም ትፈጠራለች፡፡ ለተዋጊዎቹ ጉልበትና ወኔን አላብሳ ለትግል ታነሳሳለች፡፡ አታግላም ለድል ታበቃለች፡ ፡ ጥበብ ለእውነት ያላት ወገንተኝት ወደር አይገኝለትም። ከተጎዱና ከተጠቁት ጋር ስትሆን ጉልበቷ ይበልጥ ያይላል፡፡ ለወገነችው ተጨቋኝ አብራ ነጻ ልታወጣው ብርታት ትሆነዋለች። ለነጻነት መታገል ካስፈለገም ታግላ ታታግላለች፡ ፡ እንዲህ ለመነሻ ያህል ከጠቃቀስነው በእጅጉ የምትልቀው ጥበብ ዛሬ የትግል ሚናዋን ልናወሳ ወደናል፡፡ በሀገራችን በጦርነትም ሆነ በሰላም ጊዜ በሃገር ፍቅር ስሜት የነደዱ፣ ለብሄራዊ ክብራችን ሲሉ በየትግል መድረኩ በመስዋዕትነት የተወለዱ በዛሬው ህይወታችን ውስጥ እጅግ የምናከብራቸውና አርአያነታቸው የጎላ ብዙ የጥበብ ጀግኖች አሉን፡፡