አዲሱን ክልል ለመመስረት የሚያስችል ረቂቅ ህገ-መንግስት በየደረጃው ባሉ መዋቅሮች መተቸቱ ጠንካራ መዋቅር ለመመስረት እንደሚያስችል ተገለጸ
Read more: አዲሱን ክልል ለመመስረት የሚያስችል ረቂቅ ህገ-መንግስት በየደረጃው ባሉ መዋቅሮች መተቸቱ ጠንካራ መዋቅር ለመመስረት እንደሚያስችል ተገለጸ
የከምባታ ጠምባሮ ዞን ምክር ቤት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ አቶ መለሠ አጪሶን የዞኑ አስተዳዳሪ አድርጎ ሰየመ
Read more: የከምባታ ጠምባሮ ዞን ምክር ቤት ባካሄደው አስቸኳይ ጉባኤ አቶ መለሠ አጪሶን የዞኑ አስተዳዳሪ አድርጎ ሰየመ
የዲፕሎማሲው አዲስ መንገድ
በዲፕሎማሲው መስክ አገሮች ከሌሎች ጋር የሚኖራቸው ግንኙነትና መስተጋብር ከብሔራዊ ጥቅም አንጻር የሚታይ ነው። ምንም እንኳ በአገሮች የውስጥ ጉዳይ አለመግባት በዓለም የታወቀ መርህ ቢሆንም፣ ተግባራዊነቱ ግን እምብዛም ነው፡፡
እኛ ስለ'ኛ - አፍሪቃዊያን ስለ'ኛ
ኢትዮጵያ ምድረ ቀደምት ሃገር ናት፡፡ የቀለም ሊቃውንት፣ የጠቢባን፣ የምዕመናን ወይም የሃይማኖተኞች፣ የካህናት፣ የሼኾች፣ የከያንያንና የባለብዙ ዕውቀት ባለቤቶች እናት ናት . . . ኢትዮጵያ የጀግኖች ሀገር ናት . . .