የጋሞ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ብርሃኑ ዘውዴ ለመላው ኢትዮጵያዊያንና ለዞኑ ሕዝብ የእንኳን አደረሣችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ አስተላልፈዋል
የቤንች ሸኮ ዞን አስተዳደር ጽ/ቤት አዲሱን የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማደርግ በዞን ደረጃ በአመራርነት ሲያገላገሉ ለነበሩና ከዚህ አለም በሞት ለተለዩ ቤተሰቦች ድጋፍ አደረገ
ድጋፍ የተደረገላቸው አካላትም የዞኑን አሰተዳደር በማመሰገን የተጀመርው ድጋፍ እንዳይለያቸውም ጠይቀዋል።
በጉራጌ ዞን ቸሃ ወረዳ በመኸር እርሻ ከ8 ሺ 500 ሄክታር በላይ መሬት በዘር መሸፈኑን ተገለፀ
የዞኑን የትምህርት ጥራትና ተደራሽነትን ለማሳደግ በየደረጃው የሚገኙ ባለድርሻ አካላት ማህበረሰቡን በአግባቡ በማሳተፍ ትኩረት ሰጥተው መስራት አለባቸው - የጉራጌ ዞን አስተዳደር
Read more: የዞኑን የትምህርት ጥራትና ተደራሽነትን ለማሳደግ በየደረጃው የሚገኙ ባለድርሻ...