በደቡብ ኦሞ ቴአትር ኩባንያ የተዘጋጀ "ቲራኒያ_ኮ_ኮይሳ" ወይም "ዳኛው" የተሰኘ የብዝሀ ሚዲያ ቴአትር በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር እንደሚቀርብ ተገለጸ
ፀደይ በበጋና በክረምት መካከል የሚገኝ በውስጡ የወርሃ ሚያዚያን የግቦትንና የወርሃ ሰኔን ወራቶች ያካተተ ወቅት በመሆኑ የአየር ጠባዩም ልውጥውጥ ይላል። ተቀያያሪ ነው። ይነፍሳል፣ ያካፋል ፣ ይዘንባል፣ ያባራል ወዘተ… በመሆኑም በአንድ በኩል የበልግ አዝመራ የሚታጨድበት፣ የሚወቃበት ሲሆን በሌላ በኩል ደግሞ የመኸር ዘር የሚዘራበት ወቅት ነው፡፡
ክልል አቀፍ የመኸር እርሻ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር በከምባታ ጠምባሮ ዞን ዱራሜ ከተማ የደቡብ ክልል ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት በመካሄድ ላይ ይገኛል