የመኸር እርሻ ወቅትን በአግባቡ መጠቀም ካልተቻለ ዞኑ ለምግብ እጥረት እንደሚጋለጥ የጋሞ ዞን ግብርና መምሪያ አስጠነቀቀ
Read more: የመኸር እርሻ ወቅትን በአግባቡ መጠቀም ካልተቻለ ዞኑ ለምግብ እጥረት እንደሚጋለጥ የጋሞ ዞን ግብርና መምሪያ አስጠነቀቀ
የህፃናት ፓርላማ ማቋቋም የህፃናት መብትና ደህንነትን ለማስጠበቅ ወሳኝ ነው
Read more: የህፃናት ፓርላማ ማቋቋም የህፃናት መብትና ደህንነትን ለማስጠበቅ ወሳኝ ነው
በአረንጓዴ አሻራ መርሀ የተተከሉ ችግኞችን በመንከባከባችን የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን እንድንቋቋም አስችሎናል - በጋሞ ዞን የገረሴ ከተማ አስተዳደር አርሶአደሮች
ከተሞችን ጽዱ፣ ዉብና ማራክ ለነዋሪዎች ምቹ ለማድረግ በትኩረት ሊሰራ ይገባል
ሀዋሳ፡ሰኔ 21/2014 ዓ.ም (ደሬቴድ) ከተሞችን ጽዱ፣ ዉብና ማራክ ለነዋሪዎች ምቹ ለማድረግ በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የደን፣ አካባቢ ጥበቃና አየር ንብረት ለዉጥ ቁጥጥር ቢሮ አሳሰበ።
ቢሮዉ በከተሞች የሚከናወኑ የከተሞች የተቀናጀ ተቋማዊና መሠረተ ልማት ማስፋፊያ አተገባበር አካባቢያዊና ማህበራዊ ተፅዕኖ ሰነድ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ በቴፒ ከተማ እያካሄደ ነዉ።