እኔ ከራሴ ጋር ነው የምወዳደረው
እኔ ከራሴ ጋር ነው የምወዳደረው
አቶ ያሲን ያዕቆብ ይባላሉ፡፡ ተወልደው ያደጉት በወላይታ ዞን አረካ ከተማ ነው። ትምህርታቸውን በተወለዱበት ከተማ አጠናቀው የኢትዮጵያ አድቬንቲስት ኮሌጅን ተቀላቅለው በ1980 ዓ.ም በሥነ መለኮት ተመርቀዋል፡፡
ትምህርታቸውን ካጠናቀቁ በኋላ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ተመራቂ ተማሪ የመንግስት ስራ ይዘው መሥራት ፍላጎታቸው ነበር፡፡ ነገር ግን የእህል ውሃ ነገር ሆነና በግል ስራ ተሰማርተው የሥራ ዓለምን አሃዱ ብለው ተቀላቀሉ፡፡ ለዚህም ባለታሪካችን ከትምህርታቸው ጎን ለጎን በንግድ ሥራ ተሰማርተው መሥራታቸው እንደጠቀማቸው ያወሳሉ፡፡
Read more: ከተማ አስተዳደሩ 9 ሚሊየን ብር የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ