የዩኒቨርሲቲ መግቢያ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ።

ሀዋሳ፡ ጷጉሜ 06/2011 ዓ.ም (ደሬቴድ) የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር የ2012 የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ነጥብን በዛሬው እለት ይፋ አደረገ።

በዚሁ መሰረት
ተፈጥሮ ሳይንስ
ለወንድ 176
ለሴት 166
ማህበራዊ ሳይንስ
ለወንድ 174
ለሴት 164
ለታዳጊ ክልል
ተፈጥሮ ለወንዶች
ለወንድ 166
ለሴት 156
በማህበራዊ ሳይንስ
ለወንድ 164
ለሴት 154
ልዩ መቁረጫ ነጥብ
መስማት ለተሳናቸው በተፈጥሮ እና በማህበራዊ ሳይንስ
ለወንድ 120
ለሴት 115
አይነ ስውራን በማህበራዊ ሳይንስ ብቻ
ለወንድ 110
ለሴት 105
አጠቃላይ ወደ ግል የትምህርት ተቋማት ገብተው ለመማር ለሚፈልጉ የማለፊያ መቁረጫ ነጥብ 140 መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። FBC