የሬዲዮ ፕሮግራሞች

ተ.ቁ

የፕሮግራሙ ርዕስ

ዓላማ

ይዘት

አቀራረብ

ምጣኔ

የተመደበበት

እለት ሰዓት
1 ቤተሰብ እና ስነልቦና በስነ ልቦና የጠነከረ ቤተሰብ መገንባት -ጠንካራ ቤተሰብ ለመመስረት የሚያግዙ የተለያዩ ርዕስ ጉዳዮችን በመዳሰስ ግንዛቤ መፍጠር -የቤተሰብና የስነ-ልቦና ባለሙያዎችን በመጋበዝ በተለያዩ ርዕስ ጉዳዮች መመካከር ዉይይት ማድረግ በቀጥታ ስርጭት የሚቀርብ 1 :00 ሰኞ 04:00:00-05:00:00
2 መስታወት በማህበረሰብ ዘንድ የሚታዩ ጠንካራና እና ደካማ ሰራዎችን -በተለያዩ ተቋማት የሚታዩ የአሰራር ጥንካሬዎችንና ክፍተቶችን መቃኘት -በማህበረሰቡ ዘንድ የሚከናወኑ የተለያዩ ጠንካራና ደካማ ጎኖች እያነሱ የሚሰራ -የመንግስት እና መንግስዊ ያልሆኑ ተቋማት አሰራሮችን ጠንካራውን እንዲቀጥል ደካማው እንዲሻሻል ጥቆማ ማቅረብ የጋዜጠኛው በስራ እንቅስቃሴ ወቅት የሚያጋጥሙትን ጉዳዮች ፋይዳቸውን በመለየት መዳሰስ -ጋዜጠኛው የተለያዩ አጋዥ መረጃዎችን በመጠቀም - መልእክቱን በሚያምር ስክሪፕትና አተራረክ ማቅረብ 15 ሰኞ 02:40:00-03:00:00