የአፍሪካ ምርጦች
የአፍሪካ ምርጦች
“የባል እጅ እያዩ መኖር ከባድ ነው” - መምህርት ምስራቅ ተስፋዬ
Read more: “የባል እጅ እያዩ መኖር ከባድ ነው” - መምህርት ምስራቅ ተስፋዬ
ውድ አንባቢ ሆይ ፤ ሰላም ጤና ይስጥልኝ! የዛሬው የብዕር መነፅሬ ደቡብ አሜሪካንን የግርጌ ሃገራት ያያል፡፡ በዚህ እይታ የካሪቢያኑን ደሴታማ ሃገራት የሥነ መልክዓ ምድራዊ ፖለቲካ ትኩሳት ይመለከታል፡፡
ከዓለማችን ልሂቃን ተርታ የሚመደቡት የማኀበራዊ ጉዳዮች ሃያሲና የፖለቲካ ተንታኝ አንቶኒ ማንጐት ፤ “በተለመዱ ጥቅማ ጥቅሞችና በጤና ዘርፍ ላይ በትኩረት የሚካሄዱ የሥነ መልክዓ መድራዊ ፖለቲካ በዘመናዊ የካሪቢያን ሃገራት” በሚል ርዕስ ባቀረቡት የቅርብ ጊዜ ጥናታቸው እንደፃፉት ከሆነ የመልከዓ ምድር ይዞታው የጦር ሰፈር ለመመሥረትና በዙሪያው ያሉ ባላንጣ ሃገራትን ለመቆጣጠር የሚያመች ፥ አቀማመጡ ተፈላጊነት ያለው ፥ ወይም በተፈጥሮ ፀጋው የታደለ የትኛውም ሃገር ሃያላኑ ሃገራት የሚራኮቱበት፥ የሥነ መልክዓ ምድራዊ ፖለቲካ ዓውደ ግንባር መሆኑ የማይቀር ነው ብለዋል፡፡
አቶ ጌታሁን ወልዴ ይባላሉ፡፡ ተወልደው ያደጉት መታሃራ ስኳር ፋብሪካ ድርጅት ውስጥ ነው፡፡ እድሜያቸው ለትምህርት ሲደርስ ከአንደኛ እስከ ስምንተኛ ክፍል መርቲ ትምህርት ቤት ተምረዋል፡፡ በማስከተልም በናዝሬት አንደኛ ደረጃ 011 ገደል ግቡ ትምህርት ቤት ከዘጠነኛ እስከ አስራ አንደኛ ክፍል ያለውን ትምህርታቸውን ነው የተማሩት፡፡
የአስራ ሁለተኛ ክፍል ትምህርታቸውን ደግሞ በወላይታ ዞን በቦዲቲ ከተማ አጠናቀዋል፡፡ በወቅቱ በነበራቸው ውጤት በሃዋሳ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ለመምህርነት ሙያ የሚያበቃቸውን ያዲፕሎማ መርሀ ግብር ተከታትለዋል፡፡ በተጨማሪም የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ድግሪያቸውን በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በኢዱኬሽናል ሰርቪስ ጨርሰዋል፡፡ እነዚህ የትምህርት ደረጃዎች ላይ ለመድረስ በርካታ ተጋድሎ ስለመፈፀማቸው ያለፉበትን የህይወት መንገድ ምስክር ነው፡፡