ዩኒየኑ የዞኑ ማህበረሰብ ኑሮው እንዲሻሻል እያበረከተ ያለውን አስተዋፅኦ የበለጠ እንዲያሳድግ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል - የጉራጌ ዞን አሰተዳደር ጽህፈት ቤት
Read more: ዩኒየኑ የዞኑ ማህበረሰብ ኑሮው እንዲሻሻል እያበረከተ ያለውን አስተዋፅኦ የበለጠ እንዲያሳድግ መንግስት አስፈላጊውን ድጋፍ ያደርጋል -
የመኸር እርሻ ሰብል እንክብካቤና የአረም ቁጥጥር ተግባራቸውን በተገቢው እያከናወኑ መሆናቸውን አንዳንድ የሀዲያ ዞን አርሶ አደሮች ተናገሩ
Read more: የመኸር እርሻ ሰብል እንክብካቤና የአረም ቁጥጥር ተግባራቸውን በተገቢው እያከናወኑ መሆናቸውን አንዳንድ የሀዲያ ዞን አርሶ አደሮች ተናገሩ
በሙስና የተዘረፈ ከ1.3 ቢሊዮን ብር በላይ ማስመለሱን የሥነ ምግባር እና የፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ
13 ሲቪክ ድርጅቶችን ያቀፈው የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የሰላም ጓድ አሁን ላይ በኢትዮጵያ ላይ የተደቀነውን የህልውና ስጋት የተቀናጀ አደጋ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡
በውጪ ሀገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ምሁራንን እና ታዋቂ ግለሰቦችን ያካተተው የሰላም ጓድ አባላቱ የሀገራቸው ኢትዮጵያ ወቅታዊ እንቅስቃሴ ስላሳሰባቸው ከ9 ወር በፊት ወደ እንቅስቃሴ መግባታቸውን ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል፡፡
Read more: የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የሰላም ጓድ በአገር ላይ የተደቀነውን የተቀናጀ የህልውና ስጋት አደጋ መመከት እንደሚገባ ገለፀ
ሀዋሳ፡ ነሐሴ 04/2013 ዓ.ም (ደሬቴድ) በበይነ መረብ (ኦንላይን) ትምህርት ለመጀመር ካመለከቱ 9 የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመጀመሪያ ጊዜ ለ4 ተቋማት የእውቅና ፈቃድ መስጠቱን የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ አስታውቋል።
በዚህም አራቱ ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪና በሁለተኛ ዲግሪ በ6 ፕሮግራሞች የእውቅና ፈቃድ እንደተሰጣቸው ነው የኤጀንሲው የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ታረቀኝ ገረሱ ለኢቲቪ የገለጹት።
በበይነ መረብ (ኦንላይን) ለማስተማር ፈቃድ ያገኙት ያርድስቲክ ኢንተርናሽናል ኮሌጅ፣ ኢቲ ኦንላይን ኮሌጅ፣ ኤስቲ አሜሪካን ኮሌጅ ኦፍ ቴክኖሎጂ እና ላይትማፕ ኮሌጅ ናቸው።