እስራኤል በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጉብኝት ወቅት ለመደገፍ ቃል የገባቻቸው ፕሮጀክቶች ወደ ተግባር ሊገቡ ነው፡፡
ሀዋሳ፡ መስከረም 12/2012 ዓ.ም (ደሬቴድ) በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ራፋኤል ሞራቭ ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ዴኤታ ጀማል በከር ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡

በመማር ማስተማር ስራዎች ወቅት የፖለቲካ አመለካከት ማንጸባረቅ አይገባም - ዶክተር ጥላዬ ጌቴ

ሀዋሳ፡ መስከረም 12/2012 ዓ.ም (ደሬቴድ) በኢትዮጵያ የፖለቲካ ውሳኔ ከሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች ውጪ በመማር ማስተማር ሂደቱ የሚሳተፉ አካላት የፖለቲካ አመለካከታቸውን በመማር ማስተማሩ ሂደት ማንጸባረቅ እንደሌለባቸው የትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ።

የደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል መንግስት መስተዳደር ምክር ቤት በ202ኛ መደበኛ ስብሰባው በሁለት አጀንዳዎች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡

ሀዋሳ፡ መስከረም 12/2012 ዓ.ም (ደሬቴድ) መስተዳድር ም/ቤቱ የሲዳማ ዞንን በክልል የመደራጀት ህዝበ ውሳኔ ለማካሄድ የማስፈፀሚያ ፕሮጀክት ማቋቋሚያ ደንብ ላይም በመምከር ውሳኔ ማስተላለፉ ተጠቁሟል፡፡

የዘንድሮው የአልበርት ኦስቫልድ የሄሰን የሰላም ሽልማት ዛሬ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ተበረከተ

ሀዋሳ፡ መስከረም 12/2012 ዓ.ም (ደሬቴድ) የዘንድሮው የጀርመኑ የአልበርት ኦስቫልድ ድርጅት የሄሰን የሰላም ሽልማት ዛሬ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተበርክቷል።

ኢትዮ ቴሌኮም የደቡብ ሪጅን ወላጅ ላጡ ህጻናት ለትምህርት የሚያስፈልጉ ደብተሮችን ድጋፍ አደረገ፡፡
በተለያዩ ምክንያቶች ወላጆቻቸውን ያጡና ድግፍ የሚሹ ልጆች ወደ ትምህርት ቤት እንዲሄዱ በማሰብና በሀገር ደረጃ የተጀመረውን በጎ ስራ ለማጠናከር ከ1ኛ እስከ 4ኛ ክፍል ለሚማሩ ተማሪዎች ድጋፍ ማድረጉን የኢትዮ-ቴሌኮም የደቡብ ሪጂን አስታወቀ፡፡

Subcategories

የቅጂ መብት © 2019 ደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት