የኢትዮጵያና የኢንዶኔዥያ ፓርላማ ልምድ ለመለዋወጥ ሚያስችል ውይይት አደረጉ፡፡
ሀዋሳ፡ መስከረም 06/2012 ዓ.ም (ደሬቴድ) የኢንዶኔዥያ የፓርላማ አባላት ከኢትዮጵያ አቻቸው ጋር የትብብር ግንኙነታቸውን ማጠናከር በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ።

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር የ“ጊፋታ አዋርድ” ሽልማት ተበረከተላቸዉ፡፡

ሀዋሳ፡ መስከረም 05/2012 ዓ.ም (ደሬቴድ) የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማሪያም ደሳለኝ “ ጊፋታ አዋርድ” የተሰኘ የምስጋናና የዕዉቅና ሽልማት ተበረከተላቸዉ፡፡

ኬንያዊው የዓለም ምርጥ መምህር ልምዱን በተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ሊያካፍል ነው፡፡
ሀዋሳ፡ መስከረም 06/2012 ዓ.ም (ደሬቴድ) በ2019 የዓለም ምርጥ መምህርነትን ያሸነፈው ኬንያዊው ፒተር ታቢቺ ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ጋር ዋይት ሀውስ ውስጥ ተገናኝቷል።
ታቢቺ ኒውዮርክ ውስጥ በሚካሄደው 74ኛው የተባበሩት መንግሥታት ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ተገኝቶ ንግግር እንደሚያደርግም ይጠበቃል።

የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ ማህበረሰብ አቀፍ ውይይት እያደረጉ ናቸው፡፡
ሀዋሳ፡ መስከረም 05/2012 ዓ.ም (ደሬቴድ) የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው በቤንች ሸኮ ዞን ሚዛን አማን ከተማ ከቤንች ሸኮ እና ከምእራብ ኦሞ ዞን ነዋሪዎች ጋር ማህበረሰብ አቀፍ ውይይት እያደረጉ ናቸው፡፡

Subcategories

የቅጂ መብት © 2019 ደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት