ቀኑን ከማክበር ባለፈ
ቀኑን ከማክበር ባለፈ
ወጣት አሻግሬ በሪሶ ይባላል፡፡ ተወልዶ ያደገው በሀዋሳ ከተማ በተለምዶ ኮረም ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው፡፡ እድሜው ለትምህርት ሲደርስ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን ኢትዮጵያ ትቅደም ትምህርት ቤት ከአንደኛ እስከ አራተኛ ክፍል ተምሯል። ከአምስተኛ ክፍል እስከ አስረኛ ደግሞ ታቦር የመጀመሪያ ደረጃ እና ታቦር ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት ትምህርቱን ተከታትሏል፡፡
Read more: በደቡብ ኦሞ ዞን የዎባ አሪ ወረዳ ወጣቶች ክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በማካሄድ ተጀመረ