አፍሪካ በየጊዜው የሚሰማባት የጥይት ድምጽ የእድገቷ ማነቆ ከመሆን ባሻገር የብዙ ሰብአውያንን የመኖር ህልውና እየነጠቀ ነው። ምንም እንኳ ህብረቱ አፍሪካ አንድም የጥይት ድምጽ የማይሰማባት አህጉር እንድትሆን ጥረት ቢያደርግም በየጊዜው እያደገ የመጣው የመፈንቅለ መንግስት እንቅስቃሴ የንጹሐንን ህይወት ለመብላት ቀዳሚው ምክንያት ነው፡፡ ድህነት፣ ጦርነት፣ ረሃብ፣ ጉስቁልና፣ መፈናቀልና የንጹሐን ሰቆቃ ዘውትር የሚሰማባት አፍሪካ ከዚህ መገለጫዎቿ ለመውጣት የበዛ ጥረት ቢጠይቃትም፤ የሌሎች ሃገራት ጣልቃ ገብነት ሰላም እንዳይሰፍንና እንዳይረጋ እያደረገው ይመስላል፡፡
አርሶ አደር ተስፋዬ ቦኩ በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ የአዴሌ ቀበሌ ነዋሪ ናቸው፡፡ ግብርናን መሰረት ያደርጉት አርሶ አደሩ በመደበኛው ዝናብና በመስኖ በአትክልትና ፍራፍሬ እንዲሁም የተለያዩ የሰብል ምርቶችን በማምረት የሚተዳደሩ ናቸው፡፡ በመደበኛው እርሻ ወቅት የሚገኘው የአትክልትና ፍራፍሬ ምርት በጊዜ ካልተሰበሰበ እየበሰበሰ እንዲሁም በገበያው ላይ በብዛት ሲቀርብ አርሶ አደሩን ለኪሳራ መዳረጉ የተለመደ ነበር፡፡
Read more: በአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ16 ሚሊዮን ችግኞችን የመትከል ፕሮ ግራም እየተካሔደ ነው
Read more: የክልሉ ምክር ቤት በ2ኛ ቀን ውሎው የ2015 በጀት ዓመት ጠቋሚ ዕቅድ እያዳመጠ ይገኛል