ትዊተር ከ4 ሺህ በላይ ሀሰተኛ ገጾችን ማገዱን ገለጸ፡፡
ሀዋሳ፡ መስከረም 09/2012 ዓ.ም (ደሬቴድ) ትዊተር የተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ውስጥ የተከፈቱ 4 ሺህ 258 በላይ ሀሰተኛ ገጾችን ማገዱን ገልጿል።

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የላሙ ፕሮጀክት እውን እንዲሆን አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ተገለፀ።

ሀዋሳ፡ መስከረም 09/2012 ዓ.ም (ደሬቴድ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን ጽህፈት ቤት የላሙ ፕሮጀክት እውን እንዲሆን አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ ተገለፀ።

የ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ 11ኛ ክፍል መግቢያ ለወንድ 2 ነጥብ እና ለሴት 1 ነጥብ 86 ሆነ፡፡

ሀዋሳ፡ መስከረም 09/2012 ዓ.ም (ደሬቴድ) የ2012 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ወደ 11ኛ ክፍል መግቢያ ይፋ ሆነ::

የዩኒቨርሲቲዎች የ2012 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ስራ ሰላማዊ እና ውጤታማ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ፡፡
ሀዋሳ፡ መስከረም 09/2012 ዓ.ም (ደሬቴድ) የዩኒቨርሲቲዎች የ2012 የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር ስራ ሰላማዊ እና ውጤታማ ለማድረግ ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

Subcategories

የቅጂ መብት © 2019 ደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት