ጠ/ሚ ዐብይ አህመድ ከአባ ገዳዎችና ሀገር ሽማግሌዎች ጋር በኢሬቻ በዓል አከባበር ዙሪያ ተወያዩ፡፡

ሀዋሳ፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (ደሬቴድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድና የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በጋራ በመሆን በኢሬቻ በዓል አከባበር ዙሪያ ከአባ ገዳዎችና የሀገር ሽማግሌዎች ጋር ተወያዩ፡፡

የፀሀይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡
ሀዋሳ፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (ደሬቴድ) በኦሮሚያ ክልል ፊኒፊኔ ዙሪያ ልዩ ዞን አቃቂ ወረዳ ቆፍቱ ቀበሌ የተገነባው የፀሀይ (ሶላር) ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት አገልግሎት መስጠት ጀመረ።

በግብጽ የተቃውሞ ሰልፍ ተደረገ

ሀዋሳ፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (ደሬቴድ) ግብፃውያን ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አል-ሲሲን በመቃወም ሰልፍ የወጡ ሲሆን፣ ሰልፉ ፕሬዝዳንቱ ወደ ሥልጣን ከመጡ ወዲህ በግብፅ በተካሄደው የመጀመሪያ የተቃውሞ ሰልፍ ነው ተብሏል፡፡


የወላይታ ብሔር ዘመን መለወጫ ግፋታ በዓል በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ቅድመ-ዝግጅት ተጠናቀቀ፡፡
ሀዋሳ፡ መስከረም 10/2012 ዓ.ም (ደሬቴድ) የወላይታ ብሔር ዘመን መለወጫ ግፋታ በዓል በደማቅ ሁኔታ ለማክበር ቅድመ-ዝግጅት መጠናቀቁን የወላይታ ዞን ባህል ቱሪዝምና ስፖርት መምሪያ አስታወቀ፡፡

ባለፈው በጀት ዓመት ከሙስና ወንጀሎች 138 ሚሊዮን ብር ወደ መንግስት ካዝና ገቢ መደረጉ ተገለጸ፡፡

ሀዋሳ፡ መስከረም 09/2012 ዓ.ም (ደሬቴድ) በ2011 በጀት አመት በሙስና ወንጀሎች ሀብትን በማስመለስ እና በማስከበር ዙሪያ 138 ሚሊዮን ብር ወደ መንግስት ካዝና ገቢ መደረጉን በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ተረፈ አሰፋ ገለጹ፡፡

Subcategories

የቅጂ መብት © 2019 ደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት