በግብጽ የነተሳው ህዝባዊ ተቃውሞ ለሁለተኛ ቀን ቀጥሎአል
ሀዋሳ፡ መስከረም 11/2012 ዓ.ም (ደሬቴድ) ትላንት የተጀመረው ተቃውሞ በካይሮ የታህሪር አደባባይና የወደብ ከተማ በሆነችው ሲውዝ ተቃውሞው እንደቀጠለ ነው፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከሆሳዕና ከተማና የአካባቢው ነዋሪዎች ጋር ውይይት አደረጉ።
ሀዋሳ፡ መስከረም 11/2012 ዓ.ም (ደሬቴድ) ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በደቡብ ክልል ሃዲያ ዞን በመገኘት ከሆሳዕና ከተማና የአካባቢው ነዋሪዎች ጋር ውይይት አደረጉ።

የወላይታ ብሔር ዘመን መለወጫ በዓል ጊፋታ በተለያዩ ዝግጅቶች ለማክበር የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት ተጠናቀቀ፡፡

የሀዲያ ህዝቦች የመደመር እሳቤን በተግባር በማሳየታቸው ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ ምስጋና አቀረቡ

Subcategories

የቅጂ መብት © 2019 ደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት