የደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ለሁለት ሺህ ሶስት መቶ ስልሳ ስድስት የህግ ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ፡፡

ሀዋሳ፡ ጷጉሜ 04/2011 ዓ.ም (ደሬቴድ)የደቡብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አቶ ርስቱ ይርዳው ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ እንደገለፁጽ በክልሉ የይቅርታ ቦርድ ተለይተው ለቀረቡት ሁለት ሺ ሶስት መቶ ስልሳ ስድስት የህግ ታራሚዎች ከመስከረም 1 ቀን 2012 ጀምሮ ይቅርታ ተደርጎላቸዋል፡፡

ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በየካቲት 12 ሆስፒታል የሚታከሙ ህሙማንን ጎበኙ፡፡
ሀዋሳ፡ መስከረም 01/2012 ዓ.ም (ደሬቴድ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዛሬው ዕለት በየካቲት 12 ሆስፒታል የሚታከሙ ህሙማን ጎብኝተዋል።

አዲሱ ዘመን ለሀገራችን ሰላምና ብልጽግና በጋራ የምንተጋበት ይሁን - ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ
ሀዋሳ፡ መስከረም 01/2012 (ደሬቴድ) አዲሱ ዘመን ለሀገራችን ሰላምና ብልጽግና በጋራ የምንተጋበት እንዲሆን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አስታወቁ።

የቅጂ መብት © 2019 ደቡብ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት