ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ደቡብ አፋሪካ የሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በደቡብ አፍሪካ ከሚኖሩ የዳያስፖራ አባላት ተወካዮች ጋር ተወያዩ።

 

የውይይቱ ተሳታፊዎች በደቡብ አፍሪካ ለሚኖሩ ዜጎች የሀገሪቱ መንግስት የመኖሪያ ፈቃድ እንዲሰጥ የኢትዮጵያ መንግስት ጥረት እንዲያደርግ ጠይቀዋል።

 

ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለነዋሪው ጥያቄ ምላሽ የደቡብ አፍሪካ መንግሥት በአፋጣኝ እንዲሰጥ ግፊት እንደሚያደርጉ አረጋግጠዋል።

ዘጋቢ፡ ፀጋአብ ዮሐንስ